ኤርትራ በኮቪድ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው አህጉራዊ በረራ ሊጀምር ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ኤርትራ በኮቪድ-19 ምክንያት ከአንድ ዓመት በፊት አቋርጣው የነበረው አህጉራዊ በረራ በመጭው ሚያዚያ አጋማሽ እንደሚጀመር የትራንስፖርትና የመገናኛ ሚኒስቴሩ ትናንት አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5