በትግራይ አካባቢዎች መብራት ከጠፋ ሳምንት ሆነው
Your browser doesn’t support HTML5
በትግራይ ክልል አብዛኛው አካባቢ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ከተቋረጠ አምስተኛ ቀን ተቆጠረ። የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቋረጡ መንግስኤ ምን እንደሆነ እስካሁን እንዳላወቀው ጠቅሶ ችግሩን ለማወቅ እየጣረ መሆኑን ገልጿል።
Your browser doesn’t support HTML5