ድምጽ የአቶ አብዲ ረጋሳ የፍ/ቤት ጉዳይ ኤፕሪል 05, 2021 ፀሐይ ዳምጠው Your browser doesn’t support HTML5 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ /ሥራ አስፈፃሚ አባል አቶ አብዲ ረገሳ ዛሬ በኦሮምያ ጠቅላይ ፍርድቤት ወንጀል ችሎት ቀርበዋል። የመከላከያ ምስክሮችን ለመስማት የተያዘው ቀጠሮ ምስክሮች ባለመገኛታቸው ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።