ኮቪድ 19 የፈጠረው የስራ ጫና እና ኢትዮጵያዊያን ሃኪሞች እያሳለፉት ያለው ጊዜ

Your browser doesn’t support HTML5

ያለፈውን አንድ ዓመት ከኮቪድ 19 ጋር ሲታገሉ የከረሙት ኢትዮጵያዊያን ሃኪሞች ዘንድሮም ወረሽኙ በማገርሸቱ ከባድ የስራ ጫና ውስጥ ይገኛሉ፡፡ በዓለም ዙሪያ ሃኪሞች በስራ ጫና ለሚመጣ ጭንቀት፣ ድብርት እና መዳከም ወይም በእንግሊዘኛው በርን አውት መጋለጣቸው እየተነገረ ነው፡፡ በተመሳሳይ ኢትዮጵያዊያን ሃኪሞችም ከፍተኛ ለሆነ ጭንቀት፣ አካላዊ እና መንፈሳዊ ድካም በመጋለጣቸው የተለያ ባህሪ ማዳበር፣ ማልቀስ እና ጭንቀት እንደ ታየባቸው ለአሜሪካ ድምጽ አጋርተዋል፡፡