በምርጫ ጉዳይ የተካሄደ ውይይት
Your browser doesn’t support HTML5
የ2013 ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ደህንነቱ የተጠበቀ እንደዚሁም ታዓማኒ እንዲሆን የሚያግዝና ከልዩ ልዩ የመንግሥት አካላት የተወጣጣ ሀገር አቀፍ የምርጫ ኮሚቴ መቋቋሙን የጠ/ሚኒስትሩ የደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው አስታወቁ።
ኮሚቴው ዕለታዊ መረጃ ልውውጥ በማድረግ የሚናበብ ነው ያሉት ሚኒስትሩ ወደ ሥራ መገባቱንም አመልክተዋል።