ኦብነግና ብልጽግና በሶማሌ ክልል
Your browser doesn’t support HTML5
የብልጽግና ፓርቲ ኦብነግን ለመከፋፈል ጥረት እያደረገ ነው፣ ስም የማጥፋት ሥራም ይሰራል ሲሉ የድርጅቱ ቃል አቀባይ አቶ አብዱልቃድር ሐሰን ይከስሳሉ።
በሶማሌ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ መሀመድ ሻሌ ግን ኦብነግ በራሱ ጊዜ ነው የተከፋፈለው። የፓርቲውን ድክመት ለህዝብ ማሳወቅም ስም ማጥፋት አይደለም ይላሉ።