እነአቶ አራርሶ ቢቂላ ፍ/ቤት ሊሄዱ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በአቶ አራርሶ የሚመራው ኦነግ ያካሄደውን ጠቅላላ ጉባዔ ውድቅ ማድረጉን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ መወሰኑን በአቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው ኦነግ ተቃውሞታል። ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስድ አስታውቋል።