ጥቅሙ ሲያበቃ አትክልት ሆኖ የሚበቅለው ቦርሳ መስራች

Your browser doesn’t support HTML5

ረድኤት ታደሰ ተጠቅመው ሲጨርሱት ለም መሬት ላይ አትክልት ሆኖ መብቀል የሚችል የወረቀት ቦርሳ ለገበያ አብቅታለች፡፡ አሁን ላይ 'ፕላንተብል ባግስ' ስትል የሰየመችው የሚበቅል ቦርሳ በትንሽ መጠን ብቻ እየተመረተ ሲሆን ስራውን ለማስፋትም በብሉሙን የስራ ፈጣሪዎች ውድድር ላይ ገብታ ለመጨረሻው ዙር ካለፉት መሃከል ሆናለች፡፡