ኮቪድ 19 የፈጠረው ጎጆ የአሁነኛ ጥበብ ቆይታ መርሃግብር

Your browser doesn’t support HTML5

የአሁነኛ ጥበብ ምሽት ወይም ኮንቶፖራሪ ናይትስ ከሁለት ዓመት ተኩል በፊት በሶስት የጥበብ ባለሞያዎች የተጀመረ ሲሆን ወጣት የፈጠራ ሰዎች ስራ የማሳያ፣ የመቀናጃ እና እንዲሁም የሚያንጹ ሂሶች የሚቀበሉበትን መድረክ ፈጥሯል፡፡ ከመስራቾቹ መሃከል አንዱ የሆነው ዳዊት ሰቶ ከአሚሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ ነበረው፡፡