የኢትዮጵያ መንግሥት ጥሪ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ መንግሥት ለከፍተኛ የህወሓት ወታደራዊና ፖለቲካዊ አመራር አባላት የመጨረሻ ጥሪ ያለውን አስተላለፈ። የፍርድ ቤት ማያዣ ትዕዛዝ ላልወጣባቸው የትግራይ ክልል ተወላጆች ግን በአንድ ሳምንት ውስጥ ወደ ሰላማዊ ኑሯዋቸውና ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቅርቧል።