ሳሚያ ሃሰን የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሆነው ቃለመሃላ ፈጸሙ

Your browser doesn’t support HTML5

የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊን ሕልፈተ ሕይወት ተከተሎ ምክትል ፕሬዚዳንቷ ሳሚያ ሱሁሉ ሃሰን የፕሬዚዳንትነት ቃለ መሐላ ፈጽመዋል። በሃገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንት የሆኑት ሳሚያ ፤ ሃገራቸው ትጉ መሪ ማጣቷን ተናግረዋል።