ከእጩዎች ጋር በተያያዘ ለቀረቡ አቤቱታዎች መፍትሔ እንደሰጠ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ከእጩዎች ጋር በተያያዘ ከተፎካካሪዎች ለቀረቡ 50 ያህል አቤቱታዎች መፍትሔ እንደሰጠ ምርጫ ቦርድ ይፋ አደረገ። ተፎካካሪ ፓርቲዎች ግን አሁንም መፍትሔ የሚሹ ስህተቶች አሉ ይላሉ። ቦርዱ ብሔራዊ በሚባሉ ጉዳዮች ክርክር ለማዘጋጀት መብትም ሆነ ሕጋዊ ግዴታ እንዳለበትም አስታወቀ።