ቪድዮ የኮቪድ ዘመን ውጣ ወረድ በስዕል ማርች 18, 2021 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 ኮቪድ-19 ወረርሽኝን ዓለምን ካዳረሰ ወዲህ የጤና ባለሙያዎች የዘመናችን ጀግኖች ተብለው እየተመሰገኑ ይገኛሉ። ኒው ዮርክ ከተማ የሚኖር አንድ ሰዓሊም “በጥበብ ሙያዬ፣ እነዚህን ጀግኖች ላክብራቸው” ብሎ ተነስቷል።