አምባሳደር ዲና በኅዳሴ ግድብ፣ በትግራይና በሱዳን ድንበር ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በኅዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የመጨረሻውን ውሳኔ የሚሰጡት ሦስቱ ሀገሮች ብቻ እንደሆኑ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በትግራይ ክልል ስላለው ሁኔታ በምዕራባውያን ዘንድ ያለው አስተያየት ከእውነታው ጋር እየተገናዘብ እንደሆነም የሚኒስትሩ ቃል አቀባይ ገለፁ ሲል።