ቪድዮ የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ወርክሾፕ እምቅ አቅም ማርች 16, 2021 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ከትራንስፖርት አገልግሎት ባሻገር ለበርካታ ግዙፍ ፋብሪካዎች ጥገናና ግብዓት ምርት የሚሆን አቅም እንዳለው የድርጅቱ የድሬዳዋ ተጠሪ ኃላፊ አቶ ሀይለየሱስ ደምስ ይገልፃሉ።