የሳይንስ ትምህርቶችን አጋዥ የምልክት ቋንቋ መዝገበ ቃላት ይፋ ሆነ

Your browser doesn’t support HTML5

የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶችን የመስማት እክል ለገጠማቸው ኢትዮጵያዊያን ለማስተማር ትልቅ ሚና እንደሚኖረው የተነገረለት የምልክት ቋንቋ መዝገበ ቃላት ከሰሞኑ ይፋ ተደርጓል።