ድምጽ የኮቪድ ክትባት በኢትዮጵያ ማርች 12, 2021 ፀሐይ ዳምጠው Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ ነገ መጋቢት 4/2013 ዓ.ም. የኮቪድ-19 ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ መስጠት እንደምትጀምር ተገለፀ። ክትባቱ ቅድሚያ የሚሰጠው ለጤና ባለሙያዎችና በጤና ተቋማት ውስጥ ለሚሠሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።