ዓለም አቀፍ ተቋማት እያንጸባረቁት ያለው አቋም ለኢትዮጵያ ምን ትርጉም አለው?

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት እና ሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት በክልሉ ውስጥ የተከሰተውንቀውስ አስመልክቶ እያንፀባረቁት ያለው አቋም ምን ትርጉም አለው? የዩናይትድ ስቴትስ እና የኢትዮጵያመንግሥታት ምልልስ፣ትግራይ ውስጥ አሁን ያለው ሁኔታና የሰብዓዊ ረድኤት አቅርቦት እንዲሁም የሰብዓዊመብቶች ጥሰቶች ላይ የተደረገ ውይይት ነው።