የኢሰመኮ ኮሚሽነር እሥረኞችን ጎበኙ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የቀድሞ የህወሓት አመራር አባላት እና ሌሎችም ያሉበት የእሥር ቤት አያያዝ በተገቢው ደረጃ መሆኑን አረጋገጡ። የወንጀል ምርመራውን በተቻለ ፍጥነት ማጠናቀቅና የህግ አግባብ በሚፈቅደው መልኩ በዋስትና ሊለቀቁ የሚገባቸውን ታሳሪዎችን መለየት እንደሚያስፈልግም አሳስበዋል።