በአማራ ክልል የፓርቲዎች ዝግጅት
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ በመጭው ለሚካሄደው 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ ባልተሟላ መንገድም ቢሆን የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየሰሩ መሆናቸውን የተለያዩ ፓርቲዎች ገለፁ።
Your browser doesn’t support HTML5