ድምጽ 125ኛው የአድዋ ድል በዓል - በአዲስ አበባ ማርች 02, 2021 ፀሐይ ዳምጠው Your browser doesn’t support HTML5 125ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ድህነትን ለመዋጋትና የኅዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ ለተያዙት ግቦች ትኩረት በጠየቀ ጥሪ እና ሌሎች መልዕክቶች ዛሬ በኢትዮጵያ ተከብሮ ውሏል።