ኬንያ የምስራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ አባል ሀገራት መሪነት ተረከበች

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች ማኅበረሰብ ሀገራት መሪነትን ተረክባለች። የሀገሮቹ ማኅበረሰብ ስብሰባ ባለፈው ቅዳሜ በኢንተርኔት አማካኝነት የተከናወነ ሲሆን የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ሊቀመንበርነቱን ከሩዋንዳ አቻቸው ፖል ካጋሜ ላይ ተረክበዋል።