ኢሰመኮ ስለአምነስቲ ሪፖርት

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው ዓለማቀፍ የሰብዓዊ መብት ድርጅት በአክሱም ከተማ ነዋሪዎች ላይ ተፈጽሟል ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠው እንደሆነ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። ይሁንና ዘገባው የራሱ የሆነ ውስንነት ሊኖረው ይችላል ብለዋል ኮሚሺነሩ። የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ በህጉ መሰረት ተገቢ እርምጃ እወስዳለሁ ማለቱን ዘገባው ይጠቅሰል።