"ኢትዮጵያዊ እርቅ ምንድን ነው?"- የሰላም ሚኒስቴር

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

እርቅ ለአንድ ኅብረተሰብ አዲስ ምዕራፍና አዳዲስ ዕድሎችን እንደሚከፍት የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬዓለም ሽባባው ተናገሩ። መላው የህብረተሰብ አካላት ለእርቅ እንዲሠሩ አሳሰቡ።