የትግራይ ሁኔታ - ከጀነራል መሐመድ ተሰማ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

Your browser doesn’t support HTML5

በወንጀል የተጠረጠሩ ትግራይ ክልል ውስጥ የተሸሸጉ ግለሰቦችን ለመያዝ ከሚደረግ አሰሳ ውጪ ጦርነት የለም ሲሉ የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄነራል መሐመድ ተሰማ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።