“የሰብዓዊ ጥቃት በሚፈፀምበት ግዜ በራስ ላይ እንደተፈፀመ ጥቃት መቆጠር አለበት” - የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች

Your browser doesn’t support HTML5

የሰብዓዊ መብቶች ላይ ጥቃት በሚፈፀምበት ግዜ፤ ጥቃቱ በራስ ላይ እንደተፈፀመ መቆጠር እንዳለበትየሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ኃላፊዎች ገለፁ።