ወጣቱ የዲጂታል ሰዓሊ እና የዩኒቨርስቲ ቆይታው
Your browser doesn’t support HTML5
አያና ከበደ የአራተኛ ዓመት የኢትዮጵያ የአርክቴክቸር እና የከተማ ልማት ዩኒቨርሲቲ የስነህንጻ ንድፍ አሪክቴክቸር ተማሪ ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማህበራዊ ሚዲያው ላይ በዲጂታል ንድፎቹ እና ስዕሎቹ ተቀባይነት እያገኘ የመጣ ወጣት ነው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5