ኮቪድ 19 ስላጠላበት የባህላዊ አልባሳት ሽያጭ - ቆይታ ከተስፋሁን አዱኛ ጋር

.

የሀገር ባህል አልባሳት ተፈላጊነታቸው ከሚጨምሮባቸው ጊዜያት አንዱ የበዓላት ሰሞን ነው። በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ የሚገኙ የባህል ልብስ መሸጫ ሱቆች ጥምቀትን የመሳሰሉ በዓላት ሲቃረቡ ቀደም ባሉት ጊዜያት በርካታ ደንበኞችን ያስተናግዱ ነበር።የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተፈጠረ ወዲህ ግን የንግድ ክንውኑ ቀላል የማይባል ተግዳሮት ገጥሞታል።

ሀብታሙ ስዩም በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሀሳቡን የሚያጋራው እንግዳ ጋብዟል። እንግዳችን በሀገር ባህል ልብስ ንግድ ላይ የተሰማረው ተስፋሁን አዱኛ ነው።

ሙሉ መሰናዶውን ያዳምጡ፦

Your browser doesn’t support HTML5

ኮቪድ 19 በባህላዊ አልባሳት ሽያጭ ላይ ስለፈጠረው ጫና