የዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ሊቀጳጳስ ብጽዕ አቡነ ፋኑኤል ኢትዮጵያውያን ለሰላም እንዲተጉ ጥሪ አደረጉ

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን አሜሪካ በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ያሉ አብያተ ክርስትያናት በኮቪድ 19 ምክንያት እያንዳንዳቸው በ50 ሰው ታጅበው እንደሚወጡ ተሰምቷል፡፡ በዓሉን በተመለከተ በሰሜን አሜሪካ በዋሽንግተን እና አካባቢዋ ሃገረስብከት ሊቀጳጳስ ብጹወ አቡነ ፋኑኤል መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡