"ሴቶች በሚገባ ኃላፊነታቸውን መወጣት ከቻሉ ሰላም ያመጣሉ" - የጥያቄዎ መልስ እንግዶቻችን

Your browser doesn’t support HTML5

“ሴት የሰላም መሰረት ነች”  ይባላል እንዲህ ከተባለ ለሀገር ምን ማድረግ ይችላሉ? ሴቶች እና እናቶች ለአንድአገር ሰላም እና መረጋጋት እንዲሁም ለሰዎች መብት መከበር ምን አስተዋፆ ማበርከት ይችላሉ? በጥያቄመልስ ዝግጅታችን እንግዶችን ጋብዘን አወያይተናል።