እቁብን ከብዙ ሰዎች ጋር በእጅ ስልክ አማካኝነት መጣል የሚያስችለው መተግበሪያ

Your browser doesn’t support HTML5

ዮሃና ኤርሚያስ የ25 ዓመት ወጣት እና የቴክኖሎጂ ባለሞያ ናት፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ በባህላዊ መንገድ ሰዎች ገንዘብ የሚቆጥቡበት እና እቁብን በቀላሉ ለመሰብሰብ እና እና ለመክፈል የሚያግዝ መተገበሪያ ይፋ ለማድረግ ከከአጋሯ ጋር በሙከራ ሂደት ላይ ትገኛለች፡፡