"ያለሃኪም ትዕዛዝ መድሃኒት የመውሰድ ጉዳት ምን ያህል ነው?"

Your browser doesn’t support HTML5

በዓለም ላይ ከ 7 መቶ ሺ በላይ ሰዎች መድሃኒት ሳይጨርሱ በማቋረጥ፣ ከሃኪም ትዕዛዝ ውጪ አለአግባብ መድሃኒት በመጠቀም በሚከሰት የመድሃኒት ከበሽታ ጋር መላመድ ችግር ምክንያት የሰውነታቸው ምርቀዛ አገርሽቶ ሕይወታቸው ማለፉን ያውቃሉ? መድሃኒት የተላመዱ በሽታ አምጪ ተሕዋሲያን በዓለም ላይ ካሉ 10 ትላልቅ የጤና ችግሮች አንዱ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ በዚህ ዙርያ ዘገባዎች አጠናቅረናል፡፡