ጥቂት ስለ ሀቅ አሳሹ የበይነ-መረብ አገልግሎት
Your browser doesn’t support HTML5
በርካታ ኢትዮጵያዎያን ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ መረጃዎችን ለማግኘት ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማዘውተራቸው እየተስፋፋ በመጣበት በአሁኑ ሰዓት ፣የሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት ብዙሃን እውነታን ከሀሰት እንዳይለዩ እየከለከላቸው ይገኛል።
ለሀገር እና ለህዝብ የሚተርፍ ጦስ ያለውን ይሄን ችግር ለመግታት በራስ ተነሳሽነት ከተቋቋሙ ፣ ሀሰተኛ መረጃዎችን መፋለም ከጀመሩ አገልግሎቶች አንዱ “ሀቅ ቼክ “ ይሰኛል።