በማህበራዊ ሚዲያ ለጋሾች ስለተገነባው ትምህርት ቤት

Your browser doesn’t support HTML5

አክሱማይት አብርሃ ማህበራዊ መገናኛዎችን ለበጎ እያዋሉ ከሚገኙ ወጣቶች መካከል አንዷ ናት። በቅርቡ በጎንደር ከተማ ለሚገኘው “ቀይ አምባ” ትምህርት ቤት ተጨማሪ ክፍሎችን በማስገንባት አስረክባለች።ከአንድ ሚሊየን ብር የወጣበት ግንባታ የተከናወነው በጎ አድራጊዎች በተገኘ የገነዘብ ልግስና ነው።