አላማጣ በምን ሁኔታ ላይ ነች?
Your browser doesn’t support HTML5
አላማጣ ከተማ ተቋርጠው የነበሩ መንግሥታዊና ሕዝባዊ አገልግሎቶች እንዲቀጥሉ መደረጋቸውን የከተማዋ ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ፡፡
የመማር ማስተማሩ ሂደት ግን በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር አለብኝ የሚለው የአካባቢው ማኅበረሰብ ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ እስካሁን አለመጀመሩን ጊዜያዊ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ (የቪዲዮ ዘገባውን ተከታተሉት)