በአማራ ክልል ሕዝብን አይወክሉም የተባሉ ስያሜዎች እና ምልክቶች እየተቀየሩ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ “የሰማዕታት ኃውልት” ተብሎ በሚጠራው ግቢ ውስጥ “የክልሉንሕዝብ የማይወክልና ማንነቱን የማይገልፅ ነው” ተብሎ የታመነበት ኃውልት በአማራ ክልል ከፍተኛ አመራር እንዲወገድ በመወሰኑ ባለፈው ቅዳሜ ማስወገዱን የአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ገልጿል።