ኢትዮጵያ ኢቲ ስማርት አር ኤስ ኤስ ( ET-Smart-RSS) የተባለች ሳተላይት አምጥቃለች
Your browser doesn’t support HTML5
በቻይና ድጋፍ ወደ ጠፈር የተላከችው የዚህች ሁለተኛ ሳተላይት ሥራ የመሬት ምልከታ መረጃ ማሰባሰብና ወደ ምድር ጣቢያ መላክ መሆኑን የኢትዮጵያ የጠፈር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5