ጋዜጠኛ እና አርቲስት ኢብራሂም ሀጂ አሊ ተሸኝተዋል
Your browser doesn’t support HTML5
ጋዜጠኛ፣ አርቲስት እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ዕድገት ውስጥ የጎላ አስተዋፅኦ እንዳበረከቱ የሚነገርላቸውኢብራሂም ሀጂ ባለፈው ሌሊት አርፈዋል።
Your browser doesn’t support HTML5