ሴቶች ፖለቲካዊ ምርጫዎች ላይ ትርጉም ባለው ሁኔታ እንዲወከሉ ማድረግ ያስፈልጋል
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፉት ሰላሳ ዓመታት በኢትዮጵያ የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ ለማሳደግ የሕግና ፖሊሲ ማዕቀፎችእንዲኖሩ ከማዘጋጀት ጀምሮ የተሻለ ሥራ ቢከናወንም መብቶቻቸውን በተሟላ መልኩ የሚያረጋግጡሥራዎች ግን ገና ብዙ እንደሚቀራቸው በኢትዮጵጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የሴቶችና ሕፃናትመብቶች ጉዳይ ከፍተኛ አማካሪ ዜናዊ ታደሰ ገለፁ።