ስለጸረ ኮቪድ 19 ክትባት ማወቅ የሚገቡን ነገሮች
Your browser doesn’t support HTML5
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዜና ከወደ ቻይና ከተሰማ ከአንድ አመት በኋላ በዩናይትድ ስቴትሱ የመድሃኒት አምራች ኩባኒያ ፋይዘር እና በጀርመኑ ባዮንቴክ የተሰራው የጸረ ኮቪድ 19 ክትባት በአውሮፓ እና በአሜሪካ መሰጠት ተጀምሯል፡፡ ስለክትባቱ ማወቅ ያለብን ነገሮች ምንድናቸው? በዚህ ዙሪያ አጫጭር ዘገባዎችን ይመልከቱ፡፡