ከአዲስ አበባ ባህርዳር እና ጎንደር ተቋርጦ የነበረው በረራ ጀምሯል
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሥራውን ሲጀምር አራት በረራዎችን ማድረጉን ጠቁሟል። የባህርዳር አውሮፕላን ጣቢያ ስያሜም ተቀይሯል።
Your browser doesn’t support HTML5