ድምጽ አላማጣ ከስጋት አገግማ የወትሮ ገጽታዋን እየያየዘች ነው ዲሴምበር 18, 2020 መስፍን አራጌ Your browser doesn’t support HTML5 አላማጣ ከተማ ተቋርጠው የነበሩ መንግሥታዊና ሕዝባዊ አገልግሎቶች እንዲቀጥሉ መደረጋቸውን የከተማዋ ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ፡፡