በዓለም አቀፉ የስደተኞች ቀን በክትባቱ ስደተኞችም ይታሰቡ

Your browser doesn’t support HTML5

የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ በመላው ዓለም ያሉ ህዝቦችን እየጎዳ ነው፡፡ ከእነዚህም ተጎጂዎች መካከል ስደተኞች ይገኙበታል፡፡ አብዛኞቹ ስደተኞች የታመሙ፣ ሥራቸውን ያጡና በተሰደዱበት አገር ተሰናክለው የቀሩ ናቸው፡፡