ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ በተፈሪ ዓለሙ አንደበት
Your browser doesn’t support HTML5
እውቁ ተዋናይ እና ጸሐፌ ተውኔት ረዳት ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ በ84 ዓመታቸው አረፉ። ተስፋዬ ገሰሰ በኢዮጵያ ዘመናዊ የመድረክ ትወናን ካስተዋወቁት ቀዳሚ ተጠሪዎች መካከል እንደነበሩ ይታወቃል። መለስካቸው አመሐ ዘገባ አለው።
Your browser doesn’t support HTML5