"የምሰራቸው ስራዎች ለሰዎች ስነ ልቦና ቅርብ ናቸው" ዮሃንስ ባልቻ
Your browser doesn’t support HTML5
ዮሃንስ ባልቻ የ'ጄ አይ ኒድ አርትስ' መስራች ነው ፡፡የግራፊክስ እና አኒሜሽን ባለሞያ ሲሆን ስራዎቹ ልዩ የሆኑ ኢትዮጵያዊ ስዕሎች እና የከተማ ሕይወትን የሚያስቃኙ ናቸው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህም በማሕበራዊ ሚዲያው ላይ ብዙ ተከታይ እያፈሩ መጥተዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5