ብርቱካናማ ዓለም የ16ቱ ቀናት ዘመቻ በድረገጾች ላይ እየተካሄደ ይገኛል
Your browser doesn’t support HTML5
የጸረ ጾታዊ ጥቃት የ16 ቀናት የግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕዳር 15 ቀን ተጀመሯል፡፡ ዘመቻው ዘንድሮ ድጋፍ፣ ምላሽ፣ መከላከል እና ማሰባሰብ የሚሉ መሪ ቃላትን ይዟል፡፡ በዚህ ዘመቻ ላይ በየዓመቱ በሰፊው እንቅስቃሴ የሚያደርጉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የየሎው ሙቭመንት አባላት ዘንድሮ በኮቪድ 19 እና በተለያዩ ሃገራዊ ጉዳዮች ምክንያት ዘመቻውን በድረገጽ ላይ ብቻ ለማድረግ ተገደዋል፡፡