ዘጠኝ የሚሆኑ የሲቪል ማኅበራት እና ግብረሰናይ ተቋማት እየተካሄደ ያለው ጦርነት እንዲቆም ጠየቁ
Your browser doesn’t support HTML5
ዘጠኝ የሚሆኑ የሲቪል ማኅበራት እና ከጾታ ጋር የሚሠሩ ግብረሰናይ ተቋማት በፌደራል መንግሥትና እና በትግራይ ክልል ገዢ ፓርቲ ህወሓት መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት እንዲቆም ጠየቁ፡፡ ከተቋማቱ ሁለቱ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡