ኑሮ በጤንነት ጾታዊ ጥቃት ለማሽነፍ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ኖቬምበር 19, 2020 ኤደን ገረመው Your browser doesn’t support HTML5 የዓለም የጤና ድርጅት በዓለም ዙሪያ 30 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች በሕይወት ዘመናቸው አንዴ የቅርብ በሚሉት ሰው ጥቃት እንደሚደርስባቸው ይፋ አድርጓል፡፡