ቪድዮ በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ ያነጣጠረ በደልን የሚቃወም ትዕይንተ-ህዝብ ተደረገ ኖቬምበር 15, 2020 ሀብታሙ ስዩም Your browser doesn’t support HTML5 በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የአማራ ድርጅቶች እና የሲቪክ ማህበራት ያስተባበሩት ትዕይንተ -ህዝብ በትናንትናው ዕለት በዋሺንግተን ዲሲ ካፒታል ሂል አደባባይ ተካሄዷል።