ኑሮ በጤንነት ፕላስቲክ ቀዶ ጥገና እና የጤና ጥቅሞቹ ኖቬምበር 14, 2020 ኤደን ገረመው Your browser doesn’t support HTML5 ፕላስቲክ ቀዶ ጥገና ሰዎች በተለያዩ ተፈጥሮአዊ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ቁመናቸው ሲበላሽ ቀድሞ የነበራቸውን ገጽታ የሚመልሱበት፣ የሚገነቡበት እና የሚቀይሩበት የሕክምና ዘዴ ነው፡፡